@ye90slejochgroup
335 пользователей#ፌስቡክ ላይ የምታውቁት 90's ልጆች በ ቴሌግራም መቷል።ጓደኞቻችሁን ADD በማረግ ተዝናኑ። እሁድ ጠዋት የአባባ ተስፋዬ ለማየት የጓጓን፣ የእቃ እቃ ባልና ሚስት የነበርን፣ ኮርኪ ደርድረን ሰዶ የተጫወትን፣ በብይ ሰይ ብል ባንከረ እያልን ያፋፈርን፣ በፋዙካ ካልሲ ኳስ ሰርተን ቴዘር የጠለዝን፣ ሴቶቹ በጠጠር ቅልብልቦሽ፣ ምርጡ ትውልድ የ90ዎቹ ፈርጦች ነን 😍😘 Admin : @Tesfish2