@yetarikdersan
2.9K membersዛሬ ነፃ ሰዎች ነን፡፡ በባርነት ጭነት ቅስማችን ያልተሰበረ፤ በጭቆና ቀንበር ልባችን ያልተሸበረ፤ ጎንበስ ማለት የሚያንገሸግሸን፤ ቀና ብለን ኖረን ቀና እንዳልን ማለፍ የሚናፍቀን፤ የነጮችን ጥቃት ለመቋቋም ቆዳችን የሚሳሳብን፤ አልደፈር ባይ የጥቁር አፈር ትንታጎች ነን፡፡ ባለ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነን ይህን የአያቶቻችንን ስጦታ ታሪክ ላልሰማ አሰሙ! 📜📜📜የታሪክ-ድርሳን📜📜📜