የሳንጅዬ ልጆች ✌️
4.1K 用户✅ ይህ ግሩፕ የተከፈተው ለሳንጅዬ ልጆች✌️ ብቻ ነው
1. ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ መስራት ከግሩፑ ያስባርራል
2. በግሩፑ ዉስጥ ንግድ መነገድ ከግሩፑ ያስባርራል
3. አፀያፊ ስድብ መሳደብ ከግሩፑ ያስባርራል
4. ስለ ሳንጃው ብቻ ይወራበታል ✌️
‼️ እነዚህ ህጎች ከተጣሱ ለመባረር ምክንያት ይሆናሉ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እናወራለን✌️