መልካም ስራ 😉
249 membersእንኳን ወደ #መልካም_ስራ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ
መልካም ስራ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ የበጎ ስራዎች በጋራ ለመስራት እና በተጨማሪ አስተማሪ አበረታች ናቸው ያልናቸውን ስለ በጎነት የሚያወሩ ነገሮችን ከናንተው ወስደን ወደናንተ ለማድረስ ነው
በጎነት ማለት ስላለን ስለሌን ሳይሆን ካለን ላይ ማካፈል ነው
[በጎነትን በጋራ እናቀንቅን]
@cokabu ማንኛውም እርዳታ ፈላጊ ካለ መልክት ላኩልን